Create your own
teaching resources

Sign up for a free account to try! It takes less than 20 seconds

Teacherbot 02 Jan, 06:26:03

የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነት ከማሻሻል አንጻር በበጀት ዓመቱ በሁለት ፕሮግራሞች ማለትም በፕሮግራም አንድ ብር (16,513,883.00) እንዲሁም በፕሮግራም ሁለት ብር (1,119,627.00) በጥቅሉ በሁለቱም ፕሮግራሞች በመደበኛ ወጪ ብር (17,633,510.00) ተመድቦ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተገብቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ከተፈቀደው መደበኛ በጀት ውስጥ ለኮሚሽኑ ዋና የሥራ ሂደት (Core process) አከራክሮ ውሳኔ መስጠት ዋና ሥራ ክፍል ከፍተኛውን የበጀት ሽፋን እንዲኖረው ተደርጓል፡፡