Create your own
teaching resources

Sign up for a free account to try! It takes less than 20 seconds

Teacherbot 10 Dec, 13:35:18

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር የፍትህ ዘርፉን የአገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል የህብረተሰቡን ፍትሕ የማግኘት መብት በማስከበር የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ፣ ህገ-መንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የማክበርና የማስከበር፣ የዜጎች ሰብአዊ ዴሞክራሲዊ መብቶች ማክበርና ማስከበር፣ የወንጀል ህጎችንና የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ፖሊሲውን የማስፈጸም፣ የፌዴራል መንግስት ያወጣቸውን ህጎች ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፤ የምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃና ከለላ አዋጅ የማስፈፀም፤ የፌዴራል መንግስት የሚያወጣቸውን ህጎች፣ የሚወስነውን ትላልቅ ውሳኔዎችና ብሄራዊ ጥቅምን የሚመለከቱ ግንኙነቶችን የማማከር፤ የፌዴራል መንግስቱንና የሕዝብን ፍትሐብሄራዊ መብትና ጥቅም ማስጠበቅ እንዲሁም በወ/ል የተገኘ ሀብት ማስመለስ ተልዕኮ ተሰጥቶታል፡፡ ተቋሙ ይህንን ተልእኮ ለመወጣት አደረጃጀትና አሰራር በመቅረጽ ሕዝብና መንግሥት ከፍትሕ ዘርፉ የሚጠብቁትን ውጤት ለማሳካት ባለፈው እስትራቴጂክ የዕቅድ ዘመን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በማከናወን ውጤት ማስመዝገብ ችሏል፡፡

You 10 Dec, 13:36:04

Make this simpler to understand

Teacherbot 10 Dec, 13:36:04

Loading...